በሱዳን ሁሉን አቀፍ የሰላም ማስፈን ሂደት ውስጥ ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚናዋን እንድትጫወት ሱዳን ጠየቀች፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ የሱዳን ሪፐብሊክ ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሁሴን አዋድ ዓሊ መሐመድን ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች በኢትዮጵያ እና በሱዳን የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውይይት አድርገዋል። አምባሳደር ሁሴን አዋድ ዓሊ መሐመድ ኢትዮጵያ በሱዳን ሁለንተናዊ የሰላም ማስፈን ሂደት ውስጥ እየተጫወተችው ያለውን ሚና በማድነቅ፤ በሁለቱ ሀገራት ታሪካዊ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply