በሱዳን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዳያ) የሱዳን ጦር አዛዥ ሌተናንት ጀነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሀን መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህም የሉአላዊ ምክር ቤት እ…

በሱዳን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሻራ ሚዳያ) የሱዳን ጦር አዛዥ ሌተናንት ጀነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሀን መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህም የሉአላዊ ምክር ቤት እና ሚኒስትሮች ምክር ቤት የፈረሰ መሆኑን አስታውቀዋል። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም :- https://t.me/asharamedia24 ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- https://t.me/asharamedia24 Facebook :- https://www.facebook.com/asharamedia24 ዩትዩብ:- https://bit.ly/33XmKro

Source: Link to the Post

Leave a Reply