You are currently viewing በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ እየተሰማ ያለው አነጋጋሪው “የአልበሽር ድምጽ” – BBC News አማርኛ

በሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ እየተሰማ ያለው አነጋጋሪው “የአልበሽር ድምጽ” – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8afa/live/206c61b0-6363-11ee-a8e6-efc60698ab1d.jpg

ሱዳንን ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ በፈላጭ ቆራጭነት የገዙት ኦማር ሐሰን አል በሽር በቅርቡ “ድምጻቸው” ተሰምቷል። የቀድሞው የሱዳን መሪ አልበሽርን አስመስሎ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) በመጠቀም የተላለፈው መልዕክት ቲክቶክ ላይ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ዕይታ ነበረው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply