በሱዳን የዳርፉር ግዛት ዳግመኛ የብሄር ጠብ ተቀስቅሷል፡፡         አሻራ ሚዲያ   ታህሳስ 19፣ 2013ዓ.ም ባህር ዳር የዳርፉር ግዛት አፍሪካዊ ብሄረሰብ ነኝ ፣…

በሱዳን የዳርፉር ግዛት ዳግመኛ የብሄር ጠብ ተቀስቅሷል፡፡ አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 19፣ 2013ዓ.ም ባህር ዳር የዳርፉር ግዛት አፍሪካዊ ብሄረሰብ ነኝ ፣…

በሱዳን የዳርፉር ግዛት ዳግመኛ የብሄር ጠብ ተቀስቅሷል፡፡ አሻራ ሚዲያ ታህሳስ 19፣ 2013ዓ.ም ባህር ዳር የዳርፉር ግዛት አፍሪካዊ ብሄረሰብ ነኝ ፣አረባዊ አይደለሁም የሚል ማንነት ያራምዳል፡፡ የካርቱም ፖለቲካ ደግሞ መሰረቱ አረባዊ ነኝ በሚል ሲሆን የአረብ ሊግ አባል ሀገርም ናት- ሱዳን፡፡ ለ 30 ዓመታት ያህል በዳርፉር በተቀሰቀሰ የእርስ በእርስ ጦርነት ወደ 300 ሺ ሱዳናውያን ሲሞቱ ፣ሁለት ሚሊየኖች ደግሞ ለመፈናቀል ተዳርገዋል፡፡ በዚህም የቀድሞው የሱዳን ፕሬዜዳንት አልበሽር በዓለም የጦር ወንጀለኞች እንዲቀርቡ ምዕራባውያን እየወተወቱ ነበር፡፡ ትናንትና ዳግመኛ በአገረሸ ግጭት 15 ሱዳናውያን የሞቱ ሲሆን የሱዳን ጦርም ዳርፉር ላይ ሰፍሯል፡፡ በሌላ በኩል የኢትዮጵያ መንግስት ከሱዳን ጋር ያለኝን ውዝግብ በዲፕሎማሲ ብቻ እፈታለሁ እያለ ነው፡፡ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የሱዳን ጉዳይ በዲፕሎማሲ መፍትሄ ያገኛል ብለዋል፡፡ የሱዳን ወረራን ተከትሎ የኤርትራ ጦርም በኢትዮ ሱዳን ድንበር እንተጠጋ ሱዳን ትሪቡን ዘግቧል፡፡ የአስመራ እና የካይሮ ግንኙነት እየላላ እንደመጣም እየተነገረ ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply