በሳምንት ለ100 ያህል ሕሙማን አገልግሎት የሚሰጥ የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል ሥራ ጀመረ

በዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል የተገነባው እና በቀን እስከ 35 ወይም በሳምንት ለ100 ያህል ዜጎች አገልግሎት ይሰጣል የተባለው የኩላሊት ዕጥበት ማዕከል ሥራ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። ማዕከሉ በዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል ዓለም ዐቀፍ ደረጃውን ባሟላው አዲስ ህንፃ ላይ ለአገልግሎት ክፍት መደረጉ ነው የተገለፀው። በኩላሊት ህመም ለሚሰቃዩ ወገኖች ትልቅ እፎይታ ይሰጣል የተባለለት ማዕከሉ የመክፈል አቅም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply