በሳውዲ ነገ የደስታ መግለጫ ብሄራዊ በዓል ነዉ!በዓለም ዋንጫ ሳዑዲ አርጀንቲናን ማሸነፏን ተከትሎ የሳዑዲ ንጉስ ነገ የደስታ መግለጫ ብሄራዊ በዓል እንዲሆን አውጀዋል።ዐዋጁ የተላለፈው÷ የሀገ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/NAljMQmVDEGeFFKtdmdTLQbqCDqvQgDFm2kgG3nN0vXuVR_dHAyOdiuE5mgV8QmS1pWF5HMR7b4Yjrm4OSm8IfbgRIXZfp69H7N5N6sZQR2-xHYnhpESsRQc4gQcfgxCD2uB2R002tVOcJQ4-VG-uam6zsHT_Uit2GyaxlmCBlwwU74cVE--k8ry0vn9_mEdImVHVotMzZRxxS8TrvUs0bC1Dv_SImxe4X8pRzxDPHz3s-641sZGjnRKNJ33sCABOQz4nfWEldFi3UptDdZGhMBADSsfngd1NqIpuaQlVmfLiBCXNmBvaULe8m_jU1OI70jP8n3d_s4y00Jwb-iLAQ.jpg

በሳውዲ ነገ የደስታ መግለጫ ብሄራዊ በዓል ነዉ!

በዓለም ዋንጫ ሳዑዲ አርጀንቲናን ማሸነፏን ተከትሎ የሳዑዲ ንጉስ ነገ የደስታ መግለጫ ብሄራዊ በዓል እንዲሆን አውጀዋል።

ዐዋጁ የተላለፈው÷ የሀገሪቱ ብሔራዊ ቡድን በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ላይ ያስመዘገበውን ድል ተከትሎ ነው፡፡

በዚሁ መሠረት የነገው ዕለት በመላው ሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ የመንግሥት እና የግል ሠራተኞች እንዲያርፉ እና በሁሉም ደረጃ የሚገኙ ተማሪዎች ትምህርት ቤት እንዳይገቡ ታውጇል፡፡

ዛሬ ቀን 7 ሰዓት ላይ በተካሔደው የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ሳዑዲ ዓረቢያ አርጀንቲናን 2 ለ 1 ማሸነፏ ይታወቃል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮያዊያን

ህዳር 13 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply