በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል ቀጣይነት ያለው ግንዛቤ ፈጠራ እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል ቀጣይነት ያለው ግንዛቤ እና ሕጋዊ ተጠያቂነት ሊዳብር እንደሚገባ ተጠቁሟል። “መቼም የትም በምንም ሁኔታ ፆታዊ ጥቃትን ዝም አንበል” በሚል መሪ መልእክት እየተከበረ የሚገኘው ዓለም ዓቀፍ የፀረ ፆታዊ ጥቃት (የነጭ ሪቫን) ቀን ፆታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች እንዲቆሙ የሚያሳስብ ነው። የሰሜን ሸዋ ዞን ሴቶች፣ ሕፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply