በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ የደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት አወደመ

በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ የደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት አወደመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ ከተማ ትናንት ምሽት የደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ማውደሙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡

የጦራ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ሳጅን ሬድዋን ደኑር የአደጋው መንስኤ ኤሌክትሪክ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

እሳቱ ተጨማሪ ጉዳት ሳያደርስ በህብረተሰቡ ከፍተኛ ርብርብ መጥፋቱንም ገልጸዋል፡፡

በመጨረሻም መሠል አደጋዎች እንዳይደርሱ ህብረተሰቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት መልዕክት ማስተላለፋቸውን ከስልጤ ዞን ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post በስልጤ ዞን ጦራ ከተማ የደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት አወደመ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply