በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሀገር በቀል ችግኞች ይተከላሉ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በ20 ሄክታር የደን ቦታ ላይ ሀገር በቀል ችግኞች እንደሚተከሉ የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የችግኞቹ ተከላ የሚካሄደው በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ችግር ምክንያት የደን መመናመንና መራቆት በሚታይባቸው በተለዩ የፓርኩ አካባቢዎች መሆኑን የጽሕፈት ቤቱ ኀላፊ ኤፍሬም ወንዴ ተናግረዋል። በዚህም ለአካባቢው ስነ ምህዳር ተስማሚ የሆኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply