በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት አደጋ መቆጣጠር መቻሉን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል። ከሰሞኑ በፓርኩ ውስጥ የእሳት አደጋ ተከስቶ ነበር። የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር መግለጹን መዘገባችን ይታወሳል። የተከሰተው የእሳት አደጋ በተደረገው ርብርብ መቆጣጠር መቻሉን ነው የተገለጸው። ነገር ግን መልሶ ሊያገረሽ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply