በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ የተከሰተውን የእሳት ቃጠሎ ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታወቀ።

ደባርቅ: ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ከሰሞኑ የእሳት ቃጠሎ ተከስቷል። የእሳት ቃጠሎውን ለማጥፋት ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን አስታውቋል። የሰሜን ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኃላፊ ቢምረው ካሳ የቃጠሎው መጠን ይለያያል እንጂ በተደጋጋሚ ቃጠሎ እንደሚነሳ ተናግረዋል። በአካባቢው ከአርሶ አደሮች የሕገ ወጥ ከሰል ማክሰል ጋር በተያያዘ ቃጠሎ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply