You are currently viewing በስደተኞች የተነሳ የካናዳ የሕዝብ ቁጥር በአንድ ሚሊዮን ጨመረ – BBC News አማርኛ

በስደተኞች የተነሳ የካናዳ የሕዝብ ቁጥር በአንድ ሚሊዮን ጨመረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/e4fe/live/d89cd1b0-c986-11ed-be2e-754a65c11505.jpg

ከረዥም ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የካናዳ ሕዝብ ቁጥር በአንድ ሚሊዮን ጨመረ። መንግሥት እንዳለው ከሆነ ባለፈው አንድ ዓመት ብቻ የካናዳ ሕዝብ ቁጥር ከ38 ሚሊዮን 516 ሺህ 138 ወደ 39 ሚሊዮን 566 ሺህ 248 ከፍ ብሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply