You are currently viewing በሶማሊላንድ የተከሰተውን ግጭት በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ኢትዮጵያ ተሰደዱ – BBC News አማርኛ

በሶማሊላንድ የተከሰተውን ግጭት በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ኢትዮጵያ ተሰደዱ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/f0e0/live/32c82fb0-b288-11ed-bad0-5b47ed8de639.jpg

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሶማሊላንድ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ኢትዮጵያ መሸሻቸውን ገለጸ። ተመድ ድንበር ተሻግረው ወደ ኢትዮጵያ ከገቡት መካከል አብዛኛዎቹ ነፍሰ ጡር እና የሚያጠቡ እናቶች እንዲሁም ከወላጆቻቸው የተለዩ ሕጻናት እንደሆኑ ገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply