በሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ጅግጅጋ ገባ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የተመራ ልኡክ ዛሬ ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። ፕሬዘዳንቱ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርእሰ መስተዳደር ሙስጠፋ ሙሐመድና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገዉላቸዋል። የሶማሌላንድና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በንግድና በሶማሌላንድ ድንበር አከባቢ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ዉይይት ያደርጋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከሶመብኤ ያገኘነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply