
የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻነት ግንባር መስራች እና ሊቀ መንበር አብድራህማን መሀዲ በሶማሌ ሕዝብ ላይ የተፈጸመው ወንጀል የብሔራዊ ምክክሩ አጀንዳ አካል መሆን አለበት ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ሊቀ መንበሩ በሶማሌ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ ስለ ቀድሞ የክልሉ ፕሬዝደንት እና በብሔራዊ ምክክሩ ዙሪያ ከቢቢሲ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሸ ሰጥተዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post