በሶማሌ ክልል የተከሰተው ድርቅ ዜጎችን ለሞት እየዳረገ መሆኑ ተገለጸ

ዕሮብ ታህሳስ 27/2014 (አዲስ ማለዳ) በሶማሌ ክልል የተከሰተው ድርቅ ዜጎችን ለሞት እየዳረገ መሆኑን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አብዱልቃድር ረሺድ በድርቁ ምክንያት የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ለአሐዱ አረጋግጠዋል፡፡ በጥቅምት መዝነብ የነበረበት ዝናብ ባለመዝነቡ በክልሉ የሚገኙ 9 ዞኖች…

Source: Link to the Post

Leave a Reply