“በሸማች እና በምርት መካከል ያለውን የንግድ ሰንሰለት በማሳጠር ጤናማ ግብይት እንዲኖር መሥራት ይገባል” ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በግብይት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ ለጅምላ ነጋዴዎች እና ለባለድርሻ አካላት የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ሥልጠና ሰጥቷል። የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ብዙዓለም ግዛቸው በቂ የገበያ ትስስር አለመኖር፣ የግንዛቤ እጥረት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply