በሸበል በረንታ ወረዳ የዓባይ ሸለቆን ተከትሎ የሚገኘው የማዕድን ሀብት በአግባቡ እየለማ አለመኾኑ ተገለጸ።

👉የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ የወረዳውን የማዕድን ሀብት በ2016 ዓ.ም ለማጥናት አቅጃለሁ ብሏል ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረንታ ወረዳ የዓባይን ሸለቆ ተከትሎ የሚገኘው የማዕድን ሀብት በአግባቡ ተጠንቶ እየለማ አለመኾኑን የወረዳው ማዕድን ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ገልጿል። የጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሽመልስ አየለ በወረዳው የዓባይ ወንዝ ሸለቆን ተከትሎ እምቅ የማዕድን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply