በሸዋሮቢት የተሃድሶ ስልጠና ማዕከል 287 ግለሰቦች የተሃድሶ ስልጠናቸውን አጠናቀው ተመረቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድፓስት በሸዋሮቢት ለአምስተኛ ዙር 287 የተሃድሶ ሰልጣኞች ለተከታታይ ስምንት ቀናት የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ተመርቀዋል። የተሃድሶ ሰልጣኞቹ በሰላም ምንነት፣ በሰላም አስፈላጊነት፣ ከግጭት እና ከጦርነት አዙሪት መውጫ መንገዶች፣ የጦርነት እና የግጭት ፈተናዎችን መሻገርያ መንገዶች እና ከሰልጣኞች የሚጠበቁ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በቂ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል። ከማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድፓስት የተሃድሶ ስልጠና ማስተባበሪያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply