You are currently viewing # በሸዋሮቢት ጀቡሀ በምትባል አካባቢ ዛሬ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በአማራ ልዩሀይል አባላት ላይ ጥቃት መክፈታቸውን የአሻራ ምንጮች ገለፁ።   በሸዋሮቢት በተደጋጋሚ የኦነ…

# በሸዋሮቢት ጀቡሀ በምትባል አካባቢ ዛሬ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በአማራ ልዩሀይል አባላት ላይ ጥቃት መክፈታቸውን የአሻራ ምንጮች ገለፁ። በሸዋሮቢት በተደጋጋሚ የኦነ…

# በሸዋሮቢት ጀቡሀ በምትባል አካባቢ ዛሬ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በአማራ ልዩሀይል አባላት ላይ ጥቃት መክፈታቸውን የአሻራ ምንጮች ገለፁ። በሸዋሮቢት በተደጋጋሚ የኦነግ ሸኔ ትንኮሳ የነበረ መሆኑ የሚታወቅ ሀቅ ቢሆንም በመንግሥት ቸልተኝነት ዛሬም በአማራ ልዩ ኃይል አባላት ላይ ጥቅታ ስለተፈፀመ ለሚመለከተው አካል ይድረስልን ብለዋል ምንጮቻችን ። በዚህም ምክንያት ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ያለው መንገድ ኦነግ ሸኔ ጀውሃና ሰንበቴ አካባቢ በከፈተው ጦርነት መቋረጡ ታውቋል። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply