በሸዋ ሮቢት ተሃድሶ ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ 95 ተጠርጣሪ ግለሰቦች የተሃድሶ ሥልጠና እየተሰጠ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኮማንድ ፖስቱ ተጠርጥረው በሽዋ ሮቢት ተሃዶሶ ማዕከል በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ 95 ግለሰቦች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና እየተሰጠ መኾኑ ተገልጿል፡፡ የሰሜን ሽዋ ዞን ሥራና ሥልጠና መምሪያ ኀላፊ እና የተሃድሶ ሥልጠናው አስተባባሪ ብርቃብርቅ ተሾመ በዞኑ ከተፈጠረው ችግር ጋር ተያይዞ በሽዋ ኮማንድ ፖስት ተጠርጥረው በሕግ ጥላ ስር የሚገኙ ግለሰቦች አሉ ብለዋል። እነዚህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply