በሸዋ አሸባሪውንና ወራሪውን ትሕነግ ድባቅ በመምታት በክብር የተሰው የጀግኖቹ የአባት እና ልጁ የአስከሬን ሽኝት በድምቀት ተካሂዷል። የጀግኖቹ የእሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ የአስከሬን ሽኝ…

በሸዋ አሸባሪውንና ወራሪውን ትሕነግ ድባቅ በመምታት በክብር የተሰው የጀግኖቹ የአባት እና ልጁ የአስከሬን ሽኝት በድምቀት ተካሂዷል። የጀግኖቹ የእሸቴ ሞገስ እና ይታገስ እሸቴ የአስከሬን ሽኝት በሸዋሮቢት ከተማ ወዳጅ ዘመዶቻቸው፣ የሀይማኖት አባቶች አድናቂዎቻቸው፣ የትግሉ ደገፊዎች፣ የሸዋሮቢት ነዋሪዎችና የክብር እንግዶች በተገኙበት በሸዋሮቢት ከተማ በቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተካሂዷል። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) በአስከሬን የሽኝት ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝቶ ሂደቱን ተከታትሏል። ዝግጅቱን ወደ እናንተ የሚያደርስ ይሆናል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply