በሸገር ባስ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኙ ተወሰነ!በአዲስ አበባ መምህራንና የትምህርት አመራሮች በሸገር ባስ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኙ መወሰኑ ታውቋል፡፡በአዲስ አበ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/EQ_S1T1tqgPBbf5uSrHiHEdlSWx6DwMVQsfvR01sT3z2S8Rf4G0H9bsXIs3OiwFZa-U4wMIVbFzRoNMkmb82SpVJCVkza6ZsZDYFcTQHuImUpGYB1qATx3BvSsV5uw1ArWcQsA5HqM3fANAQb2oZC_Dn0ntS48wExmbo4bWZQdT_NZTtSVEAhj850bhpMciI-oz5f76TvGom2l1Vnk4MCYl8Yow4vQgA2FZdspIovgtcRhmf_mJh-H7LDbIvHxCfai4nR4fal5o6rcSVN9a6E6NmNIELaATWLGVAQzZT5e__9P90LmtS0Dix5w8Uz1Ipsr2m_xWWJvwcuVBnNCJcQA.jpg

በሸገር ባስ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኙ ተወሰነ!

በአዲስ አበባ መምህራንና የትምህርት አመራሮች በሸገር ባስ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኙ መወሰኑ ታውቋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር በሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ በማስተማር ሙያ ላይ የሚገኙ መምህራንና የትምህርት አመራሮች በሸገር ባስ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲያገኙ ተወስኗል፡፡

በከተማ አስተዳደሩ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ በማስተማር ሙያ ላይ የሚገኙ መምህራንና የትምህርት አመራሮች ከሰኞ ማለትም ከ13/6/2015 ዓ.ም ጀምሮ የሸገር ባስን አሁን እየተጠቀሙበት ባለው መታወቂያ መጠቀም እንዲችሉ መወሰኑን የኢፕድ ዘገባ ያመለክታል፡፡

የከንቲባ ጽሕፈት ቤት መረጃ እንደሚያመለክተው ሌሎች በመምህራን የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ አስቻይ ሁኔታዎችን የሚያጠና ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ ገብቷል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

የካቲት 08 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
Twitter https://twitter.com/EthioFM
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos
Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast
Website https://ethiofm107.com/
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply