በሺህ የሚቆጠሩ የትግራይ እናቶች ልጆቻቸውን ከሕወሃት ጎን አሰልፈን አንዋጋም በማለታቸው እየታሰሩ መሆኑን ቢቢሲ በዛሬ ዜናው አስታውቋል።

Photo= MitchellkphotosThousands of parents in the Tigray region in Ethiopia are arrested by TPLF for refusing to allow their children to fight against the Federal Government.BBC Amharic report on May 4,2022 (Read English translation under Amharic here below)ቢቢሲ አማርኛ ሚያዝያ 26/2014 ዓምቢቢሲ ያነጋገረው አንድ የትግራይ ተወላጅ፤ ልጆች ለመዝመት ፍቃደኛ ሳይሆኑ በመቅረታቸው ወላጅ አባቱ እና አጎቱ እንደታሰሩ ገልጿል።ለራሱና ለቤተሰቡ ደኅንነት ሲል ስሙ እንዳይጠቀስ

Source: Link to the Post

Leave a Reply