በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ራፋህ በተሰኘው የጋዛ- ግብጽ የድንበር ማቋረጫ በኩል ለመውጣት በተስፋ እየተጠባበቁ ነው።
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ የምታደርገው የእግረኛ ጦር ጥቃት ከመጀመሩ በፊት ድንበሩ እንዲከፈት የዲፕሎማሲያዊ ስራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል።
ሆኖም የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የድንበር ማቋረጫውን እንደገና ለመክፈት የተደረጉ ድርድሮች ፍሬ አለማፍራታቸውን ገልጿል።

Source: Link to the Post