በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድል ቀንቷታል፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሥራነሽ ይርጋ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ 2:21:28 በኾነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቃለች። አትሌት ሥራነሽ ይርጋ ዳኜን በመከተል ኬንያዊቷ አትሌት ሴሊ ቼፕየጎ ካፕቲች 2:21:55 በኾነ ሰዓት በመግባት ሁለተኛ ኾና አጠናቅቃለች። በወንዶች ኬኒያዊው አትሌት ፊሊሞን ኪፕቱ ኪፕቹምባ 2:05:35 በኾነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቅቋል። ታንዛኒያዊው አትሌት አልፎንስ ሲምቡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply