በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ለተገነባው የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት መዋቅራዊ አደረጃጀት እየተዘጋጀ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ተገንብቶ በቅርቡ የተመረቀው ሼይካ ፋጢማ የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት መተዳደሪያ ደንብ፣ ስትራቴጂክ ዕቅድ እና መዋቅራዊ አደረጃጀት እየተዘጋጀ መኾኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ ገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክተር ፀጋዬ አሰፋ አዳሪ የትምህርት ቤቱ መተዳደሪያ ደንብን ጨምሮ መዋቅራዊ አደረጃጀት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply