“በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው አዳሪ ትምህርት ቤት የዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ረገድ አብነት የሚኾን የልማት ሥራ ነው” ወርቀሰሙ ማሞ

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሼይካ ፋጢማ ቢንት ሙባረክ የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ረገድ አብነት የሚኾን የልማት ሥራ መኾኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባሕል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ ወርቀሰሙ ማሞ ገልጸዋል። በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው የሼይካ ፋጢማ ቢንት ሙባረክ የዐይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply