You are currently viewing በቀድሞ ስሙ አባ ኃይለኢየሱስ የተባለ ግለሰብ በሕገ ወጥ መንገድ በተከናወነው “ሢመተ ጳጳሳት” በመሳተፉ በመጸጸት ይቅርታ ጠየቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ   መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓ/ም…

በቀድሞ ስሙ አባ ኃይለኢየሱስ የተባለ ግለሰብ በሕገ ወጥ መንገድ በተከናወነው “ሢመተ ጳጳሳት” በመሳተፉ በመጸጸት ይቅርታ ጠየቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓ/ም…

በቀድሞ ስሙ አባ ኃይለኢየሱስ የተባለ ግለሰብ በሕገ ወጥ መንገድ በተከናወነው “ሢመተ ጳጳሳት” በመሳተፉ በመጸጸት ይቅርታ ጠየቀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ መጋቢት 11 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ በቀድሞ ስሙ አባ ኃይለኢየሱስ የተባለ ግለሰብ በሕገ ወጥ መንገድ በተከናወነው “ሢመተ ጳጳሳት” በመሳተፉ በመጸጸት ይቅርታ መጠየቁ ተገልጧል። ግለሰቡ የይቅርታ ደብዳቤውን ለቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ አቅርበዋል። ግለሰቡ የይቅርታ ደብዳቤዉን ያስገባው ቅዱስ ሲኖዶስ በሕገወጥ መንገድ ለተሾሙ አካላት የሰጠውን ቀነ ገደብ ተጠቅመው መሆኑ ተገልጿል ያለው ተሚማ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply