በቀድሞ ስማቸው እነ አቡነ ሣዊሮስ ስምምነቱን ሳይሸራረፍ እንደሚቀበሉና ተግባራዊ እንደሚያደርጉ በቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት በመገኘት ቃላቸውን ሰጥተው አረጋግጠዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/uWqphQ5mxXkID1fFWU7Qp-ssVEMWV9TS4AEt6wNWL_sMiZvQjejGh1iW1uqiv-UT7dkDWRm04GSORlvRulI7cLUceo-LacnujDyBx_OsrR-FOS6pcOIkIv0sPsi8oEoK51KI6DIOlLYHTiLvunsEYCxm_LEeXkCpA2KGMvAjnTFqgbNEKX6YxajL82OaoMGhHrlyxd8oMKqYqwbV1sQzgXCj-otL4rNjQQknYC75ng46UQFFS9y1hlZcQxXN86bX8BatU4NtVVVVmmnQL9cJOdv-4GJpmliZ3IHjF6tdOAOz9F-iK6bYpcywXoQsJ9B6wn6IsmrYrTVTzn1lfRkh4Q.jpg

በቀድሞ ስማቸው እነ አቡነ ሣዊሮስ ስምምነቱን ሳይሸራረፍ እንደሚቀበሉና ተግባራዊ እንደሚያደርጉ በቅዱስ ሲኖዶስ ጽሕፈት ቤት በመገኘት ቃላቸውን ሰጥተው አረጋግጠዋል።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ክቡር ጠቅላይ ሚ/ር ዶ/ር አብይ አሕመድ በተገኙበት የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ/ም በተደረገው ውይይት የተስማማንባቸውን (10) ዐሥር ነጥቦች ያለመሸራረፍ ለመፈጸም እንዲሁም ቀጣዩን ተግባር በተመለከተ በቅዱስ ሲኖዶስ አማካኝነት ለማከናወን ተስማምተናል።

የካቲት 11 ቀን 2015 ዓ/ም
#EOTC broadcasting service Agency

Source: Link to the Post

Leave a Reply