በቀጣይ ቀናት ድርቅ የሚያጠቃቸው አካባቢዎች የተጠናከረ የዝናብ ሽፋን ያገኛሉ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት አሥር ቀናት በድርቅ ተጽዕኖ ስር በሚገኙት የሀገሪቱ አካባቢዎች ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እየተስፋፉና እየተጠናከሩ እንደሚሄዱ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲስዩቱ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በላከው መግለጫ እንዳሳወቀው፤ በአሁኑ ወቅት በድርቅ ተጽዕኖ ስር በሚገኙት በደቡብ እና በደቡብ ምሥራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እየተስፋፉ መሆናቸውን የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply