ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣይ ዋናው የቤት ሥራችን እንደመሪ ፓርቲ ነፃነትን በአግባቡ መጠቀምና ማስተዳደር ላይ መስራት ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ “ድሎችን ማፅናትና ፈተናዎችን መሻገር” በሚል መሪ ሐሳብ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የውይይት መድረክ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ተጠናቋል፡፡ በመድረኩ በወቅታዊና ታሪካዊ የአመራር ተልዕኮ፣ በሀገራዊ ሰላም፣ ጸጥታ እና የልማት ጉዳዮች ላይ […]
Source: Link to the Post