በቀጣይ ዓመት ሕጻናት ከትምህርት ቤት እንዳይቀሩ ኅብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ ትምህርት ቢሮ ጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በቀጣይ የትምህርት ሥራዎች ዙሪያ ከሚዲያ መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር የጋራ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ መሪዎች፣ የተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊዎች፣ የመገናኛ ብዙኃን መሪዎች፣ ባለሙያዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። በመድረኩ የተገኙት የትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ መኳንንት አደመ በክልሉ አንድ ዓመት ሊያስቆጥር ወራት በቀሩት የሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply