“በቀጣይ ጥራት ያለው አገልግሎት የሚሰጥባቸው አዳዲስ የፓርቲ መመሪያዎች ይሰጣሉ” አቶ ፍስሀ ደሳለኝ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀትና ዘርፍና የኢንስፔክሽን ዘርፍ የ10 ወራት የአፈጻጸም የግምገማና የፓርቲ መመሪያዎች የሥልጠና መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በዚህ መድረክ በባለፉት 10 ወራት የተከናወኑ የፓርቲ ተግባራት፣ ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና እነዚህን ችግሮች በጥበብ ለማለፍ የተወሰዱ የመፍትሔ አማራጮች ይቀርባሉ። በቀጣይ 100 ቀናት በሚከናወኑ ተግባራት ላይም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply