“በቁጥር ትንሽ ተጽዕኖ ፈጣሪ ማኅበራትን መፍጠር ላይ ትኩረት ይደረጋል” የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ከ1953 ዓ.ም ጀምሮ በሕግ ማዕቀፍ ተደራጅተው ወደ ሥራ እንደገቡ ይነገራል። ከተመሠረቱ ከስድስት አሥርት ዓመታት በላይ ያስቆጠሩት ማኅበራት አሁን ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ 110 ሺህ 584 መሠረታዊ ኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ 403 የኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኔኖች እና አምስት ክልላዊ ፌዴሬሽኖች መድረሳቸውን የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሺህሰማ ገብረሥላሴ ገልጸዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply