“በቁጭት አንድ ሆነን የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ማስፈጸም አለብን” – ወ/ሮ ዘለቃ መለሰና አቶ ጥላዬ ተከተል

https://feedpress.me/link/17593/14001468/amharic_69dd9800-81d2-44fa-a17d-e04342291198.mp3

ወ/ሮ ዘለቃ መለሰና አቶ ጥላዬ ተከተል – በአደላይድ – ደቡብ አውስትራሊያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የገቢና ስጦታ አሰባሳቢ ኮሚቴ አስተባባሪ አባላት፤ ኖቬምበር 1 – 2020 በአደላይድ ከተማ ስለሚካሄደው የገቢ ማሰባሰብ ዝግጅት ይናገራሉ። ለደቡብ አውስትራሊያ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ – ኢትዮጵያውያን የግብዣ ጥሪ ያስተላልፋሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply