በቂ የነዳጅ ማደያ አለመኖር በትራንስፖርት ዘርፉ ላይ ጫና መፍጠሩን በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ አሽከርካሪዎችና ተገልጋዮች ተናገሩ።

ገንዳውኃ፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ቀጣና ከኾኑ አካባቢዎች መካከል ምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። ዞኑ ገበያ ተኮር ምርት አምራች እንደመኾኑ የእርሻ ትራክተሮችን ጨምሮ የጭነት መኪኖች እና የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች የሚበዙበት ቀጣና ነው። አካባቢው ባለው የልማት እንቅስቃሴ ከፍተኛ ተሽከርካሪ የሚበዛበት ቢኾንም በቂ የነዳጅ ማደያ ባለመኖሩ በተለይም ደግሞ በሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎችና በተሳፋሪዎች ላይ ችግር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply