በቃሉ ወረዳ እና ሀርቡ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች በጥሩ አፈጻጸም ላይ እንደሚገኙ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር) ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር ) የተመራ የፌዴራል፣ የክልል እና የዞን ልዑካን ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ እና ሀርቡ ከተማ አሥተዳደር የመሠረተ ልማት እና የልማት ትሩፋት ሥራዎችን ተመልክቷል ። ልዑካን ቡድኑ በ41 ሚሊዮን ብር እየተገነባ የሚገኝ ድልድይ፣ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ የክልል በጀት እየተሠራ የሚገኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply