በቅርቡ የወጣው ልዩ የኢኮኖሚክ ዞን መመሪያ ምጣኔ ሃብታዊ ፋይዳ ምን ይኾን?

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እምቅ የመልማት አቅም፣ አምራች የሰው ኃይል እና ምቹ የሥራ ከባቢ ያላት ኢትዮጵያ ለዘመናት ሀገራዊ የምጣኔ ሃብት መሠረቷ በግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ትከሻ ላይ ብቻ ተንጠልጥሎ የቆየ ነው፡፡ ከልማድ ፈጽሞ ያልተላቀቀው እና ውስብስብ ችግሮች ያሉበት ግብርና መፃዒውን እድገት መቋቋም ቀርቶ አሁናዊውን የሀገሪቷን እድገት እና ፍላጎት የማሟላት አቅሙ ውስን ነው ይባላል፡፡ በመኾኑም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply