በቅርቡ ይመረቃል! የኢትዮጵያ እና ቻይና የግንባታ ሙያተኞች አሻራ ያረፈበት የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ዋና ጽሕፈት ቤት ህንፃ በቅርቡ ይመረቃል፡፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/W0QMyXrii_j-nHeK5Czckyxki4CRHihUs1su8xdeN1tZDgmWvPAUxvAyWxv92xSbp1wQpgMHQzcAZe5J2k7zY5vEMzaNB25zUc-QYdFjfUVe3IwKThpx587tXSbIBY_M1AcHyv1FCJkwEWmlB0pXu4JOAJ-rZmj2qAG372I38O9lFg3Ph2eq_7-ong9CDajO1iVBXvLrIPCRskDjCYN7v8lF56iaWZqw-89yeBJXuB-twzIUamWEWtZt3uRrVbRWN74Kcq5KxuwbZsUFs5m4i6clo9qxe7UOC-ek_lIK2fElIXCBJpyrH0d0HGrlRkPwpVuKz3BbQubjoNV-iq9_-A.jpg

በቅርቡ ይመረቃል!

የኢትዮጵያ እና ቻይና የግንባታ ሙያተኞች አሻራ ያረፈበት የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ዋና ጽሕፈት ቤት ህንፃ በቅርቡ ይመረቃል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የተገነባው የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ዋና ጽሕፈት ቤት ህንፃ በ90 ሺሕ ሜትር ስኩዌር መሬት ስፋት ያረፈ ሲሆን የህንፃው ግንባታ ብቻ በ40 ሺሕ ሜትር ስኩዌር ላይ ያረፈ ነው፡፡

ህንፃው የድንገተኛ ህክምና ክፍል፣ የመረጃ ማዕከል፣ ላቦራቶሪ፣ የስልጠናና የስብሰባ አዳራሾችን እና ሌሎች ተግባራትን ለማከናወን የሚረዱ ማዕከላትን ያቀፈ መሆኑም ተገልጿል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply