በቅርብ የሚመረቁት የጎርጎራ ፕሮጀክት እና የዓባይ ድልድይ ለሕዝብ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ እድል እንደሚያስገኙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ ከአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል። መሪዎች ከተመለከቷቸው የመሠረተ ልማት ግንባታዎች መካከል በባሕር ዳር ከተማ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ሊደረግ ቀናት የቀሩት የዓባይ ወንዝ ድልድይ፣ የተለያዩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply