“በቅርብ ጊዜያት ውስጥ አንጋፋዋ የደሴ ከተማ የተሻለ ገጽታ እንደሚኖራት ሙሉ እምነት አለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የወሎ ሕዝብ በታሪካዊቷና የቆንጆዎች መፍለቂያ በሆነችው የደሴ ከተማ ላደረገልን የሞቀና የደመቀ አቀባበል ዕጅግ ላቅ ያለ ምሥጋና እናቀርባለን ብለዋል፡፡ በቆይታችንም በከተማዋ የሚገኙ ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ተመልክተናል፡፡ የከተማዋን እድገት በፍጥነት እውን የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች በጥሩ አፈጻጸም ላይ መሆናቸውን አይተናል ነው ያሉት። የከተማዋ ነዋሪ ለልማቱ ቀኝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply