በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አባላት በዳንግላ ከተማ ታሰሩ። /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 16/2013 ዓ.ም ባህርዳር /// የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአዊ ዞን ዳንግላ ወረዳ…

በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አባላት በዳንግላ ከተማ ታሰሩ። /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 16/2013 ዓ.ም ባህርዳር /// የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአዊ ዞን ዳንግላ ወረዳ…

በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አባላት በዳንግላ ከተማ ታሰሩ። /// አሻራ ሚዲያ ጥቅምት 16/2013 ዓ.ም ባህርዳር /// የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአዊ ዞን ዳንግላ ወረዳ ዳንግላ ከተማ የወረዳ ስራ አስፈፃሚዎች ጥቅምት 18/2013 ዓ.ም የተጠራውን ሰላዊ ሰልፍ አሳውቀው ቅስቀሳ በማድረግ ላይ እያሉ የወረዳው ፖሊስ መቀስቀስ አትችሉም በሚል ለእስር መዳረጋቸው ታውቋል።… ከታሰሩት መካከል፦ 1ኛ.ገናናው አትንኩት 2ኛ.ምሳው ከበደ 3ኛ.ደጀኑ ግርማ ይገኙበታል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply