“በቅንነት ብንሠራ ኖሮ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያንንም – መስጊድንም አይዘጋብንም ነበር። ሁላችንም በያለንበት በቅንነት እንጸልይ” – ሼህ አብዱረህማን ሐጂ ከቢር

ሼህ አብዱረህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን እስልምና እምነት ተከታዮች መሪ፤ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሰፍኖ ባለበት ወቅት የረመዳን ጾምን ሙስሊም ኢትዮጵያውያን – አውስትራሊያውያን እንደምን እየጾሙ እንዳለና የጾሙን ትሩፋቶች አስመልክተው ይናገራሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply