በቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር አትሌት መዲና ኢሳ አሸናፊ ሆነች።

ባሕር ዳር:መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር በአትሌቶች መካከል የተካሄደውን ውድድር አትሌት መዲና ኢሳ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ፣ ፅጌ ገብረ ሰላማ ሁለተኛ እንዲሁም መልክናት ውዱ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ጨርሰዋል። የዘንድሮው ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው ይህ ሩጫ መነሻ እና መድረሻውን አዲስ አበባ ቦሌ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply