በቆቦና አራዶም ከተሞች ነዋሪዎች የህወሓት ኃይሎች ጥቃት ኢላማ ሆንን ሲሉ ይከሳሉ

https://gdb.voanews.com/09860000-0aff-0242-b162-08da9696714b_w800_h450.png

የህወሓት ኃይሎች በተቆጣጠሯቸው የሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ አካባቢዎች በንጹሃን ኗሪዎች ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል ሲሉ የአካባቢው ኗሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ፡፡

የህወሓት ኃይሎች በአፍሪካ ህብረት በኩል የሚደረገውን ድርድር መቀበላቸውን ይፋ ባደረጉ የሰዓታት ልዩነት ውስጥ ነው ጥቃቱ የተፈጸመው ይላሉ አስተያየት ሰጭዎች፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply