በቆቦ ከተማ ለህወሀት ቡድን ሊደርስ የነበረ 3 ሚሊየን ብር በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለፀ

ማክሰኞ ግንቦት 16 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በቆቦ ከተማ በጋሪ ብረቶች ውስጥ ተደብቆ ለህወሃት ቡድን ሊደርስ የነበረ 3 ሚሊየን ብር በቆቦ ከተማ ህዝብ፣ በከተማው ፓሊስና በሕዝባዊ ሚኒሻ ሠራዊቱ አማካኝነት በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገልጿል። የቆቦ ከተማ አስተዳደር ሠላም እና ፀጥታ ሀላፊ…

The post በቆቦ ከተማ ለህወሀት ቡድን ሊደርስ የነበረ 3 ሚሊየን ብር በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply