በበርሊን ማራቶን ትዕግሥት አሰፋ ክብረ ወሰን ሰበረች።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በበርሊን ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ ክብረ ወሰኑን ሰበረች። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት ያሻሻለችው ክብረ ወሰን በብሪጅድ ኮስጊ በ2019 የችካጎ ማራቶን የተያዘውን ክብረ ወሰን ነው። ክብረ ወሰኑ 2 ሰዓት 14 ደቂቃ 04 ሰከንድ ነበር። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት 2 ሰዓት 11 ደቂቃ 53 በመግባት ነው ክብረ ወሰኑን ያሻሻለችው። ትዕግሥት አሰፋ ክብረ ወሰን የሰበረችበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply