“በበጀት ዓመቱ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ጥራት ያለው የሥራ ዕድል ለመፍጠር የተደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ነው” ሙፈሪሃት ካሚል

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች በሀገራዊ የዘርፎች አፈጻጸም እና በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አካሄደዋል። በመድረኩ የማክሮ ኢኮኖሚው ሀገራዊ የዘርፎች አፈጻጸም እና የተገኙ ውጤቶች እንዲሁም የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የ11 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት አቅጣጫዎች ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል። የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply