በበጀት ዓመቱ ከ15 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።

እንጅባራ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2016 በጀት ዓመት ከ71ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ባለፉት 10 ወራት 15 ሺህ 625 የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገልጿል፡፡ ብሔረሰብ አሥተዳደሩ ወጣቶችን የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያስችሉ ሰፊ ጸጋዎች ቢኖሩትም ባለፉት ወራት በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ መደፍረስ ተግባራትን በታቀደው ልክ ለመፈፀም እንዳላስቻላቸው የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሥራ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply